አስኳላ 7 በ 1 ትምህርታዊ ጨዋታዎች
ለህጻናት ፣ ለጀማሪ ተማሪዎች ፣ በውጪ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ለማንኛውም መሠረታዊ የአማርኛ ቋንቋ መጻፍ እና ማንበብ መማር ለሚፈልግ የተዘጋጀ ነው
1. እጅ ጽሁፍ፤ የአማርኛ ፊደላትን በቀላሉ መጻፍ ለመለማመድ ያስችላል። የፊደሎች ድምጽ እና ቅርጽን ለመለየት እና ልምምድ ለማድረግ ያግዛል። ጨዋታው በቀላሉ ፊደላትን መጻፍ እንዲችሉ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን በጨዋታው ላይ ያለውን መሪ እጅ ፣ ነጠብጣቦች እና ቁጥሮችን በመከተል ፊደላትን በቀላሉ መጻፍ መለማመድ ይችላሉ። በተጨማሪም የመጻፊያ ቀለሙን መቀየር ይችላሉ።
2. ፊደል ቆጠራ / ፊደል ገበታ፤ በዚህ ጨዋታ የአማርኛ የፊደል ገበታ ዋና ፊደላት የተካተቱ ሲሆን፤ እያንዳንዳቸውን ፊደሎች ቅርጽ ፣ ቅደም ተከተል እና ድምጽ መለየት እንዲያስችል ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
3. አዛምድ፤ በጨዋታው በግራ በኩል ያሉ ፊደላት በቀኝ በኩል የተመለከቱ ቃላት (እቃዎች፣ እንሰሳት ፣ ስም ፣ .ወዘተ) የመጀመሪያ ፊደል ሲሆኑ ትክክል የሆኑትን በመለየት በመስመር ያገናኙ። ይህ ጨዋታ ፊደላትን ለመለየት፣ ቃላትን ለመለየት ብሎም የቃላትን የመጀመሪያ ፊደላትን ለመለየት ያግዛል። መልሶቹን ከቃላት ወደ ፊደላት ወይም ከፊደላት ወደ ቃላት መስመር በማስመር ማገናኘት ይቻላል። በጨዋታው የሚታዩ ምስሎችን በመጫን በትክክል የሚወክሉትን ቃል በድምጽ መስማት ይቻላል።
4. ባቡሬ፤ ባቡሩ ላይ በቅደም ተከተል መሠረት የጎደለውን ፊደል ይሙሉ። ቅደም ተከተሉ በአማርኛ የፊደል ገበታ ዋና ቤቶች ወይም ሰባቱ የአግድም ቤቶች ቅደም ተከተል ሊሆን ይችላል።
5. የት አለሁ። በጨዋታው የሚሰማውን የፊደል ድምጽ ካሉ አማራጮች መካከል ይለዩ። ጨዋታው የፊደላትን ድምጽ የመለየት አቅምን በእጅጉ ያሻሽላል።
6. ዳሽ ሙላ፤ በጥያቄነት የቀረበን ቃል የሚያሟላ ፊደል ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ ይምረጡ። ይህንን በማድረግም የቃላት እውቀቶን ያሳድጉ ፣ ፊደላት በቃላት ውስጥ ያላቸውን የድምጽ ሚና ይለዩ ፣ ፊደላትን በአግባቡ ይለዩ።
7. እንቆቅልሽ፤ በመምረጫ ሳጥን ውስጥ ያሉ ፊደላትን በመጫወቻ ሜዳ ላይ ካሉ ፊደላት ጋር በመግጠም የፊደላትን ድምጽ እና የፊደላትን ቅርጽ በአግባቡ ይለዩ።
በሁሉም ጨዋታዎች ፣ የቃላትን ምንነት በቀላሉ ለመረዳት ቃሉን በመወከል የገባውን ምስል በመጫን በድምጽ መስማት ይችላሉ።
አስኳላን በመጫወት ወይም ልጆችዎ እንዲጫወቱ በማድረግ የአማርኛ ፊደላት ቅርጽ ፣ ድምጽ እና ፊደላት በቃላት ውስጥ ያላቸውን ሚና በቀላሉ ይማሩ።
ጨዋታው ፈጣን ፣ ትክክለኛ ፣ ቀላል ፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና በተለይም ልጆች ዘና እያሉ እንዲማሩ ሆኖ የተዘጋጀ ነው
***
Askuala 7 in 1 Educational Games is intended for kids, lower graders, Ethiopian diaspora and anyone who want to learn Amharic listening, reading and writing basics
1. Tracing : learn and exercise Amharic letters writing through a very accurate tracing game. use the hand guide, numbering and the guide dots to learn the steps of writing each letter. you can use a multi-color writer to exercise the tracing.
2. Letter Voices: Click on each letter on the alphabets panel and be able to count all the 231 main letters with voice and identify the shape ,voice and sequence of letters.
3. Matching: Match pictorially presented words (object, item names …) with their corresponding starting letters and learn words and test if you are able to identify the starting letter of the words. The matching line can start from a letter or picture and extend to the other side. You can click on a picture to listen its representing word by voice.
4. Train game: Load the train with the missing letter in a sequence. The sequence question can be a vertical 33 houses or horizontal 7 house question. This game enables exercising and mastering letters sequence.
5. Where am I: identify the letter of a playing voice from the options. It will help enhance the skill of identifying letters by voice.
6. Fill in the blanks: fill the blanks in a word from the option of letters to make a complete word. This makes sure you learn words and test your ability of identifying letters and their role in a word.
7. Puzzle: Drag and match a letter from the options panel to the resembling hollow letter shape on the play board. This will help exercise identification of letters shape and letters voice. the letters on the right panel are clickable and will play the voice of the letter on a click event.
Note: All object names will play voices up on clicking the object.
Master letters shape, letters voice and words, enhance your Amharic writing and reading skill, master the basics !!
Askuala Educational Game
High quality, fast, easy to use, well tested, playable, and most importantly a lovable Ethiopian educational game for kids and those who want to master Amharic alphabets and basics
We foresee to grow as a digital school !!
* Improved tracing accuracy
* Make 231 letters tracing free
App Name | Askuala Educational Games v1.7 |
---|---|
Genre | Educational, Games |
Size | 60M |
Latest Version | 1.7 |
Get it On | |
Update | October 7, 2021 |
Package Name | com.vertex.askuala |
Rating | |
Installs | 5,000+ |
Copyright© 2017-2024 Mobile Tech 360 | About | Privacy Policy | Terms | DMCA | Contact Us | Submit Your App